የአገልግሎት አመራር
የአገልግሎት አመራር

Search Course

Type at least 3 characters to search

Search through all lessons and sections in this course

Searching...

No results found

No matches for ""

Try different keywords or check your spelling

results found

Lesson 14: ባህሎችን መሻገር

1 min read

by Stephen Gibson


መግቢያ

የአገልግሎት አመራር ብዙ ጊዜ ባህልን የሚሻገር ነው። የተለያየ ባህል ያላቸው ሰዎች አንድ ላይ የሚሰባሰቡት የቤተክርስቲያን የወንጌል ሥራ ለመስራት እና በቤተክርስቲያን መንፈሳዊ አንድነት ምክንያት ነው።

በሌላ ባህል ውስጥ የሚያገለግል ሰው ብዙውን ጊዜ እንደ መሪ ይቆጠራል ምክንያቱም በላኪ ድርጅት ውስጥ ባለው ስልጠና እና ደረጃ ነው። ስለዚህ በባህል ተሻጋሪ አገልግሎት ውስጥ ያለ ሰው አመራርን ማጥናት አለበት።

► ከአንድ በላይ ባህል ያላት የሀገር ውስጥ ቤተክርስቲያን ወይም በተለያዩ ባሕሎች የምታገለግል ቤተክርስቲያን የምታውቅ ከሆነ ስለ እርሷ ተናገር።