የአገልግሎት አመራር
የአገልግሎት አመራር

Search Course

Type at least 3 characters to search

Search through all lessons and sections in this course

Searching...

No results found

No matches for ""

Try different keywords or check your spelling

results found

Lesson 10: የቡድን ግንባታ

1 min read

by Stephen Gibson


መግቢያ

► በሚከተለው መግለጫ ተወያዩ። ምን ማለት ነው። እውነት ነው? ለምን አስፈላጊ ነው? ብቻውን በሚሠራ ሰው ምንም ጠቃሚ ነገር አልተገኘም።

► ቡድን ምንድን ነው?

ቡድን የተከታዮች ስብስብ ብቻ አይደለም። ቡድን ማለት በአንድ ትልቅ ግብ ፣በጋራ እሴት ፣በመተባበር እና ተቀባይነት ባለው አመራር የተዋሃደ ቡድን ነው።

ቡድንዎ ማን እንደሆነ ማሰብ ይጀምሩ። ቡድኑ መላው ቤተክርስቲያን አይደለም። ቡድኑ ኦፊሴላዊ ቦታዎች ላይ ያሉ ሰዎች ብቻ አይደለም።