የአገልግሎት አመራር
የአገልግሎት አመራር

Search Course

Type at least 3 characters to search

Search through all lessons and sections in this course

Searching...

No results found

No matches for ""

Try different keywords or check your spelling

results found

Lesson 1: መሪነትን መግለፅ

1 min read

by Stephen Gibson


መግቢያ

ወንድ ልጆች በጋራ እየተጫወቱ ነው። ዮሐንስም “እግርኳስ እንጫወት አለ።” እርሱ እንደ ተናገረ ማንም አላወቀም ነበር። በመቀጠልም ጢሞቴዎስ እንዲህ አለ ዳዊት “እነርሱን እንጨቶች አምጣቸው እንደ ወታደር እንጫወታለን።” ዳዊትም እንጨቶችን አመጣ እና ወንዶቹ ልጆችም እንደ ወታደር ይጫወቱ ጀመር።

► የዚህ ብድን መሪ ማነው ዩሐንስ ወይስ ጢሞቴዎስ? መሪ ምንድነው? አመራር ማለት የግድ የስልጣን ቦታ ማለት አይደለም ለምን ማለት እንችላለን?