የአገልግሎት አመራር
የአገልግሎት አመራር

Search Course

Type at least 3 characters to search

Search through all lessons and sections in this course

Searching...

No results found

No matches for ""

Try different keywords or check your spelling

results found

Lesson 12: ለውጥን መምራት

1 min read

by Stephen Gibson


መግቢያ

የቤተ መቅደሱ ግንባታ ተጀምሯል። መሰረቱ ብቻ ነው የተሰራው ነገር ግን ይህ ትልቅ ስኬት ነበር። ይህን ለማክበር ህዝብ ተሰብስቧል። ብዙዎች በደስታ እየጮሁ እግዚአብሔርን እያመሰገኑ ነበር። ነገር ግን የቀድሞዎቹ ሰዎች መሠረቱን ሲያዩ አዲሱ ቤተመቅደስ ከመጀመሪያው እጅግ ያነሰ እንደሚሆን ተገነዘቡ። የሚያስታውሱት ታላቁ ቤተመቅደስ ለዘለዓለም ስለጠፋ በኀዘን አለቀሱ። ሀዘኑ እና ደስታው በህዝቡ ጩኸት ውስጥ ተደባልቀዋል። ወቅቱ ታላቅ ለውጥ የታየበት ጊዜ ነበር እናም ሰዎች ስለ ለውጡ የተለያዩ ገጽታዎች የተለያየ ስሜት ነበራቸው (ዕዝራ 3፥10-13)።