Type at least 2 characters to search
No results found for ""
Courses
Lessons
navigate open
See all results →

Lesson

Playlist

ክርስቲያናዊ እምነት

ክርስቲያናዊ እምነት

Search Course

Type at least 3 characters to search

Search through all lessons and sections in this course

Searching...

No results found

No matches for ""

Try different keywords or check your spelling

results found

Lesson 8: ድነት

1 min read

by Stephen Gibson


የትምህርቱ አላማ

(1) ተማሪው የሚከተሉትን ማስረዳት ይችላል

  • ብዙዎች በመስቀሉ ለምን እንደሚበሳጩ

  • የኃጥያተኛው ያለበት ሁናቴ

  • ስርየት ለይቅርታ ያለው አስፈላጊነት

  • የንሰሓ ትርጉም

  • ደሕንነት ያለበት እምነት ክፍሎች

  • ስርየት ለሑሉም ሰዎች እና ላለው ኃጥያት ሁሉ በቂ መሆኑ

  • ለግላዊ ድነት እርግጠኝነት ያለው መሰረት

  • የፍጥረት ሁሉ ድነት

  • ስለ ድነት ክርስቲያናዊ የእምነት መግለጫ.

(2)ተማሪዎች ከንሰሓ ውጪ የሆነ ኃይማኖት ስዕተትን ይረዳሉ።