Type at least 2 characters to search
No results found for ""
Courses
Lessons
navigate open
See all results →

Lesson

Playlist

ክርስቲያናዊ እምነት

ክርስቲያናዊ እምነት

Search Course

Type at least 3 characters to search

Search through all lessons and sections in this course

Searching...

No results found

No matches for ""

Try different keywords or check your spelling

results found

Lesson 2: የእግዚአብሔር ባህሪያት

1 min read

by Stephen Gibson


የትምህርቱ አላማ

(1) ተማሪው የሚከተሉትን ማስረዳት ይችላል

  • የሰዎች ስለ እግዚአብሔር ያላቸው እሳቤ አስፈላኒነት

  • እግዚአብሔር ፈጣሪ አምላክ መሆኑ ከሁሉም ነገር እንዴት የሚለይ እንደሚያደርገው

  • የእግዚአብሔር ባህሪያት፤ እግዚአብሔር ሕላዌ፥ መንፈስ፥ ዘላለማዊ፥ ሥላሴ፥ ሁሉን ቻይ፥ በሁሉ ቦታ ይገኛል፥ የማይለወጥ፥ ሁሉን አዋቂ፥ ቅዱስ፥ ጻድቅ እና አፍቃሪ

  • እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ባህሪ ከእርሱ ጋር ለሚኖረን ግንኙነት አስፈላጊ እንደሆነ

  • የእግዚአብሔር ሉዋላዊነት መጽሐፍ ቅዱሳዉ እይታ

  • ስለ እግዚአብሔር ክርስቲያናዊ የእምነት መግለጫ

(2) ተማሪው ስለ ተለያዩ የአምልኮ ቅርፆች ያሉ የተሳሳቱ መረዳቶችን ያስወድጋል።