Type at least 2 characters to search
No results found for ""
Courses
Lessons
navigate open
See all results →

Lesson

Playlist

ክርስቲያናዊ እምነት

ክርስቲያናዊ እምነት

Search Course

Type at least 3 characters to search

Search through all lessons and sections in this course

Searching...

No results found

No matches for ""

Try different keywords or check your spelling

results found

Lesson 11: ክርስትናዊ ቅድስና

1 min read

by Stephen Gibson


የትምህርቱ አላማዎች

(1) ተማሪው የሚከተሉትን ማስረዳት ይችላል

  • ቅዱስ የሚለው ቃል መጽሐፍ ቅዱሳዊ አጠቃቀም

  • የእግዚአብሔር ቅድስና ለክርስቲያን ቅድስና መሠረት እንደሆነ

  • ቅድስና ለአምልኮና ከእግዚአብሔር ጋር ላለው ግንኙነት ያለው ጠቀሜታ

  • ስለ መቀደስ የሚገልጹ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌዎች

  • ለመንፈሳዊ ብስለት የሚረዱ ልምዶች

  • ስለ ክርስትናዊ ቅድስና ክርስቲያናዊ የእምነት መግለጫ

(2) ተማሪው በሚኖርበት ዓለም የእግዚአብሔር ጸጋ ቅዱስ እንደሚያደርገው እምነት ይኖረዋል።