Type at least 2 characters to search
No results found for ""
Courses
Lessons
navigate open
See all results →

Lesson

Playlist

ክርስቲያናዊ እምነት

ክርስቲያናዊ እምነት

Search Course

Type at least 3 characters to search

Search through all lessons and sections in this course

Searching...

No results found

No matches for ""

Try different keywords or check your spelling

results found

Lesson 7: ክርስቶስ

1 min read

by Stephen Gibson


የትምህርቱ አላማ

(1) ተማሪው የሚከተሉትን ማስረዳት ይችላል

  • እየሱስ መሲህ ነው ማለት ምን ማለት ነው

  • “የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ” በሚለው ሀረግ ውስጥ ያለውን የእምነት መግለጫ

  • ስለእየሱስ ሰው መሆን ያለው ማስረጃ እና አስፈላጊነት

  • ስለእየሱስ መለኮት መሆን ያለው ማስረጃ እና አስፈላጊነት

  • የእየሱስ ሞት ለኃጥያት ይቅርታ በቂ መሆን

  • ትንሳኤ ለክርስቲያን እምነት ያለው አስፈላጊነት

  • ስለ ክርስቶስ ክርስቲያናዊ የእምነት መግለጫ

(2) ተማሪዎች በሌላ እምነት ውስጥ ያሉ ሰዎች ስለ ክርስቶስ ምን እንደሚሉ ይማራሉ።