Type at least 2 characters to search
No results found for ""
Courses
Lessons
navigate open
See all results →

Lesson

Playlist

ክርስቲያናዊ እምነት

ክርስቲያናዊ እምነት

Search Course

Type at least 3 characters to search

Search through all lessons and sections in this course

Searching...

No results found

No matches for ""

Try different keywords or check your spelling

results found

Lesson 4: ሰው

1 min read

by Stephen Gibson


የትምህርቱ አላማ

(1) ተማሪው የሚከተሉትን ማስረዳት ይችላል

  • በሰዎች ውስጥ ያለው የእግዚአብሔር መልክ አካላዊ መመሰል እንዳልሆነ እንዴት እንደሚያውቁ

  • በሰዎች ውስጥ ያለው የእግዚአብሔር መልክነት ስምንት ባህሪያት

  • ሰዎች ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት እንዲኖራቸው በልዪነት መሰራታቸው

  • ሰዎች ነፃ ፈቃድ በምን መንገድ እንደሆነ

  • ሰዎች ከምድራዊ ህይወታቸው ውስጥ ያለ ተግባራዊ ዋጋ በላይ ጥልቅ ዋጋ እንዳላቸው

ስለ ሰው ልጅ ክርስቲያናዊ የእምነት መግለጫ

(2) ተማሪዎች ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት ከሌለቸው እንደ ሰው በምንም መርካት እንደማይችሉ ይረዳሉ።