Type at least 2 characters to search
No results found for ""
Courses
Lessons
navigate open
See all results →

Lesson

Playlist

ክርስቲያናዊ እምነት

ክርስቲያናዊ እምነት

Search Course

Type at least 3 characters to search

Search through all lessons and sections in this course

Searching...

No results found

No matches for ""

Try different keywords or check your spelling

results found

Lesson 14: የመጨረሻ ሑነቶች

1 min read

by Stephen Gibson


የትምህርቱ ግቦች

(1) ተማሪው የሚከተሉትን ማስረዳት ይችላል

  • ስለ መጨረሻ ሑነቶች በሚመለከቱ ርዕሰ ጉዳዮች ውስጥ ያሉ የአስፈላጊነት ደረጃዎች

  • የክርስቶስ መምጣትና ለአማኝ ያለው ጠቀሜታ

  • የሰው ልጆች ሁሉ ከሞት መነሳትና የሥጋዊ አካል ዋጋ

  • የመጨረሻው የፍጥረታት ሁሉ የህሊና ፍርድ

  • ዘላለማዊቷ የእግዚአብሔር መንግስት

  • ስለ መጨረሻ ሑነቶች ክርስቲያናዊ የእምነት መግለጫ

(2) ተማሪዎች ምድራዊ ህይወትን በዘላለማዊ ህይወት መነፅር የማየትን ጥቅም ይረዳሉ።