Type at least 2 characters to search
No results found for ""
Courses
Lessons
navigate open
See all results →

Lesson

Playlist

ክርስቲያናዊ እምነት

ክርስቲያናዊ እምነት

Search Course

Type at least 3 characters to search

Search through all lessons and sections in this course

Searching...

No results found

No matches for ""

Try different keywords or check your spelling

results found

Lesson 3: ሥላሴ

2 min read

by Stephen Gibson


የትምህርቱ አላማ

(1) ተማሪው የሚከተሉትን ማስረዳት ይችላል

  • “እግዚአብሔር ማን ነው?” የሚለውን ጥያቄ ሥላሴ እንዴት እንደሚመልሰው

  • ስለሥላሴ ያለን እምነት ጸሎታችንን እና አምልኳችንን እንዴት ጥልቅ እንደሚያደርገው

  • ሥላሴ በወንጌል ውስጥ እንዴት እንደተገለጠ

  • ስለሥላሴ አስተምሮ ያሉ ቁልፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች

  • ስለሥላሴ ስናወራ የምንጠቀማቸው የተወሰኑ ቃላት አስፈላጊነት እና የትኞቹን ቃላት መጠቀም እንዳለብን

  • ሥላሴ እግዚአብሔር በፍጥረት፣ ድነት እና በቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ያለውን አላማ እንዴት እንደሚያስረዳ

  • ስለ ሥላሴ ክርስቲያናዊ የእምነት መግለጫ

(2) ተማሪዎች እግዚአብሔር እንደተከፋፈለ ወይም የተለያዩ ክፍሎች እንዳሉት የሚናገሩ እንዲሁም በአብ፣ በወልድ እና በመንፈስ ቅዱስ መካከል ያለውን ማንነት መለየት የማይችሉ የስህተት ትምህርቶችን መለየት ይችላሉ።