Type at least 2 characters to search
No results found for ""
Courses
Lessons
navigate open
See all results →

Lesson

Playlist

ክርስቲያናዊ እምነት

ክርስቲያናዊ እምነት

Search Course

Type at least 3 characters to search

Search through all lessons and sections in this course

Searching...

No results found

No matches for ""

Try different keywords or check your spelling

results found

Lesson 1: የእግዚአብሔር መጽሐፍ

1 min read

by Stephen Gibson


የትምህርቱ አላማ

(1) ተማሪው የሚከተሉትን ማስረዳት ይችላል

  • የጠቅላላ መገለጥ እና የልዩ መገለጥ ሃሳቦችን

  • መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ቃል መሆኑን ማስረጃዎችን

  • ቅዱሳን መጽሐፍ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት የተጻፉ መሆናቸው

  • ቅዱሳን መጽሐፍት በመንፈስ ቅዱስ ምሪት የተጻፉ በመሆናቸውያለስዕተት መሆኑን እንዴት እንደሚያሳይ

  • በእግዚአብሔር መንፈስ ምሪት መፃፍ፥ የማይሳሳት እና ስዕተት አልባነት የሚሉትን ቃላት

  • መጽሐፍ ቅዱስ ተፅፎ ማለቁን እና ከዚህ በላይ እንደማይጨመርበት

  • መጽሐፍ ቅዱስ አስተምሮ ሁሉ ምንጭ አና ባለስልጣን እንደሆነ

  • መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት በዕለታዊ የክርስትያን ህይወት ውስጥ ያለውን አስፈላጊነት

  • ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ክርስቲያናዊ የእምነት መግለጫ

(2) ተማሪዎች ስለመጽሐፍ ቅዱስ ያሉ የተሳሳት ባለስልጣናትን ከመስማት ወይም መጽሐፍ ቅዱስን በተመጠነ ጥቅም ብቻ ከማንበብ ይቆጠባሉ።