Type at least 2 characters to search
No results found for ""
Courses
Lessons
navigate open
See all results →

Lesson

Playlist

ተግባራዊ ክርስቲያናዊ አኗኗር

ተግባራዊ ክርስቲያናዊ አኗኗር

Search Course

Type at least 3 characters to search

Search through all lessons and sections in this course

Searching...

No results found

No matches for ""

Try different keywords or check your spelling

results found

Lesson 8: የክርስቲያን ስነ-ምህዳር

1 min read

by Stephen Gibson


የትምህርት ዓላማዎች

በዚህ ትምህርት መጨረሻ ተማሪው የሚከተሉትን ማድረግ ይኖርበታል፦

(1) እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ለምን እንደፈጠረ እና የሰው ልጅ እግዚአብሔር ከፈጠራቸው ነገሮች ሁሉ እንዴት የተለየ እንደሆነ መረዳት።

(2) እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የተቀረውን ፍጥረት እንዲገዙ ስልጣን እንደሰጠ መረዳት።

(3) የእግዚአብሔርን ፍጥረታት በትክክል ማስተዳደር የሚችልባቸውን በርካታ መንገዶች ማወቅ።