Type at least 2 characters to search
No results found for ""
Courses
Lessons
navigate open
See all results →

Lesson

Playlist

ተግባራዊ ክርስቲያናዊ አኗኗር

ተግባራዊ ክርስቲያናዊ አኗኗር

Search Course

Type at least 3 characters to search

Search through all lessons and sections in this course

Searching...

No results found

No matches for ""

Try different keywords or check your spelling

results found

Lesson 2: ለእግዚአብሔር የመታዘዝ ልምምድ

1 min read

by Stephen Gibson


የትምህርት ዓላማዎች

በዚህ ትምህርት መጨረሻ ተማሪው የሚከተሉትን ማድረግ ይኖርበታል፦

(1) በክርስቲያናዊ ፍቅር እና በአማኙ የግል ሕይወት መካከል ያለውን ተግባራዊ ግንኙነት ይመርምሩ።

(2) አማኞች ሕይወታቸውን ከጊዜ ወደ ጊዜ ከመፅሐፍ ቅዱስ መርሆች ጋር ማስማማት ያለባቸውን አሥር ዘርፎችን አስብ።

(3) አማኞች ከአኗኗር ጉዳዮች ጋር በተያያዙ የመጽሐፍ ቅዱስ መርሆች በግል አተገባበር ላይ የሚለያዩበትን ቢያንስ ሁለት ምክንያቶች ግለጽ።

(4) የአኗኗር ውሳኔዎችን ለማድረግ (በጽሑፉ ውስጥ የተሰጡ) ዘጠኝ መርሆችን ጠቅለል አድርጉ።