Type at least 2 characters to search
No results found for ""
Courses
Lessons
navigate open
See all results →

Lesson

Playlist

ተግባራዊ ክርስቲያናዊ አኗኗር

ተግባራዊ ክርስቲያናዊ አኗኗር

Search Course

Type at least 3 characters to search

Search through all lessons and sections in this course

Searching...

No results found

No matches for ""

Try different keywords or check your spelling

results found

Lesson 1: ክርስቲያናዊ ቅንነት

1 min read

by Stephen Gibson


የትምህርት ዓላማዎች

በዚህ ትምህርት መጨረሻ ተማሪው የሚከተሉትን ማድረግ ይኖርበታል፦

(1) መጽሐፍ ቅዱስ ስለ “ዓለም” ሲናገር ምን ማለቱ እንደሆነ መረዳት አለበት።

(2) የዓለም እሴቶች በአንድ ሰው ሕይወት ላይ ተጽዕኖ ያሳደሩባቸውን ቦታዎች ማወቅ አለበት።

(3) የአንድ አማኝ አስተሳሰብ ከማያምን ሰው አስተሳሰብ እንዴት እና ለምን የተለየ መሆን እንዳለበት መግለጽ አለበት።

(4) ለአንድ አማኝ በቅንነት መኖር ምን ማለት እንደሆነ መግለጽ አለበት።

(5) ክርስቲያናዊ እውነት በሁሉም የሕይወት ዝርዝሮች ውስጥ ተግባራዊ መሆን እንዳለበት ማሳየት አለበት።